Assesment Report Final
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት የባዮ ሜዲካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል “ክሊንተን ኸልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ” ከተሰኘ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት በተገኘ ድጋፍ ለ2013ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀዝቃዛ ሰንሰለት (Cold Chain) ላይ …
በኢንፓክት አንፕሊፋየር ከሚደገፉ አለም አቀፍ ፕሮጀክቶች መካከልል አንዱ የሆነው የበይነ መረብ አጠቃቀም ደህንነት ፕሮጀክት (Online Safety Project) በባህርዳርና በደሴ ከተሞች ከሐምሌ 10/2013 እስከ ሐምሌ11/2013 ዓ.ም በአማራ ክልል ከሚገኙ 45 የመንግስት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የቃልኪዳን ቤተሰብ ትውውቅና ትስስር ፕሮግራም ዛሬ ማለትም ሀምሌ 25/2013 ዓ.ም የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ተሾመ አግማስ፣ የቀድሞው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት …
የሰላሙ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ማለትም ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በድምቀት አስመረቀ፡፡ በዚህ ደማቅ የምረቃ ስነ ስርዓት የኢፌዴሪ የውኃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚንስትርና የበአሉ ልዩ የክብር እንግዳ የተከበሩ ዶ/ር …
በኢንፓክት አንፕሊፋየር ከሚደገፉ አለም አቀፍ ፕሮጀክቶች መሃል አንዱ የሆነው የበየነ መረብ አጠቃቀም ደህንነት ፕሮጀክት (Online Safety Project) በባህርዳርና በደሴ ከተሞች ከሃምሌ 10-11፣ 2013 ዓ.ም በአማራ ክልል ከሚገኙ 45 የመንግስት እና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀና በዓመት ሁለት ጊዜ የምትታተም ‹‹ሰበዝ›› የተሰኘች በአካዳሚያዊ፣ በማህበራዊ፣ በባህላዊ፣ በኪነ-ጥበባዊና በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረት የምታደርግ መጽሔት የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ ሀምሌ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ የስነ-ምግብ ትምህርት ክፍል በስነ-ምግብ (Nutrition) የዶክትሬት ዲግሪ ስርአተ- ትምህርት ለመክፈት የውጭ ገምጋሚዎችን ያሳተፈ አውደጥናት ሰኔ 30/2013 ዓ.ም በኮሌጁ ምንትዋብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በአውደጥናቱ ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅና አጠ/ስ/ሆስፒታል የክሊኒካል ትሪያል /clinical trial center/ የምርምር ማዕከል ለማስጀመር የሚያስችል አውደ ጥናት ሰኔ 29/2013 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ተካሄደ። አውደ ጥናቱ የተለያዩ የዩኒቨርሲቲው የስራ ኃላፊወች፣መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች …