በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባቹህና ለነባር ተማሪዎች በሙሉ
- የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 20 – 22 ቀን 2009 ዓ.ም
- የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ደግሞ ከጥቅምት 2 – 4 ቀን 2009 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን አዲስ ተማሪዎች
- ከ 9 -12 ትራንስክርቢትና
- የ10ኛ ና የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ዉጤት ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የፓስፖርት መጠን ያለዉ በቅርብ ጊዜ የተነሳችሁተ 8 ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ በግንባር እየቀረባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
- ማንኛዉም ተማሪ አንሶላ ብርድ ልብስ እና የስፓርት ትጥቅ ሊኖረዉ ይገባል
- ከተጠቀሰዉ ጊዜ በፊትም ሆነ በኃላ ማንኛዉንም ተማሪ የማናስተናግድ መሆናችን እንገልፃለን
ማሳሰቢያ