• Home
  • About Us
    • About UoG
    • Mission and Values
    • campuses
      • CMHS campus
      • Atse Tewodros Campus
      • Atse Fasil Campus
      • Maraki Campus
      • Tseda Campus
    • UoG master plan
    • Contact Us
  • Academics
    • College
      • Medicine & Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Business and Economics
      • Social Sciences and Humanities
      • Veterinary Medicine and Animal Sciences
      • Agriculture and Environmental Sciences
    • Institute
      • Institute of Technology
      • Institute of Biotechnology
    • Faculties
      • Faculty of Informatics
      • Faculty of Education
    • Schools
      • School of Law
  • Administration
    • President
    • Vice President
      • Academic Vice President
      • Business and Development Vice President
      • Administrative Vice President
      • Research and Community Service Vice President
    • Academic Directorate
      • Academic Program Directorate
      • Education Quality Assurance and Audit
      • Continuing and Distance Education
      • Examination Center Directorate
      • Deliverology Unit
      • Postgraduate Directorate
    • Administrator Directorate
      • Assistant for administration vice president
      • President Office Head
      • ICT Directorate
      • Public & International Relations
      • Engineering Service Directorate
      • Law Service Directorate
      • Finance & Budget Directorate
      • Internal Audit Service
      • Change and Good Governance
      • Plan and Data directorate Director
      • Children and Youth Affairs
  • Research
    • Directorates
      • Research and Publication Directorate
      • Community Service
      • Technology Transfer and Industry Linkage
    • Research Thematic Areas
    • Dabat Research Center
    • Other Research Centers
    • Institutional Review Board (IRB)
    • UoG Journals
  • Students
    • Admission
    • Student Union
    • Campus Life
  • Service
    • Registrar Services
    • Library Services
    • ICT Services
      • ICT Policy
    • Other Services
  • Partnership
    • International
    • National
University of Gondar official website
  • Home
  • About Us
    • About UoG
    • Mission and Values
    • campuses
      • CMHS campus
      • Atse Tewodros Campus
      • Atse Fasil Campus
      • Maraki Campus
      • Tseda Campus
    • UoG master plan
    • Contact Us
  • Academics
    • College
      • Medicine & Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Business and Economics
      • Social Sciences and Humanities
      • Veterinary Medicine and Animal Sciences
      • Agriculture and Environmental Sciences
    • Institute
      • Institute of Technology
      • Institute of Biotechnology
    • Faculties
      • Faculty of Informatics
      • Faculty of Education
    • Schools
      • School of Law
  • Administration
    • President
    • Vice President
      • Academic Vice President
      • Business and Development Vice President
      • Administrative Vice President
      • Research and Community Service Vice President
    • Academic Directorate
      • Academic Program Directorate
      • Education Quality Assurance and Audit
      • Continuing and Distance Education
      • Examination Center Directorate
      • Deliverology Unit
      • Postgraduate Directorate
    • Administrator Directorate
      • Assistant for administration vice president
      • President Office Head
      • ICT Directorate
      • Public & International Relations
      • Engineering Service Directorate
      • Law Service Directorate
      • Finance & Budget Directorate
      • Internal Audit Service
      • Change and Good Governance
      • Plan and Data directorate Director
      • Children and Youth Affairs
  • Research
    • Directorates
      • Research and Publication Directorate
      • Community Service
      • Technology Transfer and Industry Linkage
    • Research Thematic Areas
    • Dabat Research Center
    • Other Research Centers
    • Institutional Review Board (IRB)
    • UoG Journals
  • Students
    • Admission
    • Student Union
    • Campus Life
  • Service
    • Registrar Services
    • Library Services
    • ICT Services
      • ICT Policy
    • Other Services
  • Partnership
    • International
    • National

የአማርኛ ዜናዎች

  • Home
  • የአማርኛ ዜናዎች
  • ለባዮ ሜዲካል ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው

ለባዮ ሜዲካል ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው

  • Date August 5, 2021

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት የባዮ ሜዲካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል “ክሊንተን ኸልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ” ከተሰኘ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት በተገኘ ድጋፍ  ለ2013ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀዝቃዛ ሰንሰለት (Cold Chain) ላይ በሚሰሩ ባለሙያዎች አማካኝነት ከሀምሌ 26/2013ዓ/ም ጀምሮ ለሰባት ቀናት የሚቆይ በቀዝቃዛ ሰንሰለት (Cold Chain) ላይ ያተኮረ በተግባር የተደገፈ ስልጠና በኢኒስቲቲዩቱ የስልጠና ማእከል በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡

ይህ በተግባር የተደገፈ ስልጠና መሰጠቱ ተመራቂዎች ተወዳዳሪነታቸውን በመጨመር፣ የስራ ብቃታቸውን ከፍ በማድረግ ተመራቂዎች ተመራጭ እንዲሆኑ ማስቻልን አላማ ያደረገ መሆኑን  የትምህርት ክፍሉ መምህርና የኢኒስቲቲዩቱ የኢንዱስትሪ ትስስርና የቴክኖሎጂ ሽግግር አስተባባሪ መ/ር ብሩህተስፋ ሙሀባው ገልፀዋል፡፡ ስልጠናውን እየሰጠ የሚገኘው ድርጅት ከስልጠናው በተጨማሪ  ከዩኒቨርሲቲው ጋር የጋራ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙንና ስልጠናው እየተሰጠበት ያለውን ክፍል በቋሚነት የስልጠና ማዕከል ሆኖ ማገልገል እንዲችል ወደፊት ቁሳቁሶችን እንደሚያሟሉ ቃል መግባታቸውን መ/ር ብሩህተስፋ አክለው ተናግረዋል፡፡ በመጨረሻም መ/ር ብሩህ ተስፋ  ዩኒቨርሲቲው ይህንን ስልጠና እንዲሰጥ በማመቻቸቱ ያላቸውን አድናቆት የገለፁ ሲሆን፣ በሌሎች የትምህርት ክፍሎችም ተወዳዳሪ የሆኑ ተመራቂዎችን ለማፍራት መሰል ስራዎች እንዲሰሩ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አበክረው ተናግረዋል፡፡

ቀዝቃዛ ሰንሰለት ( Cold Chain)  በሚል ርእስ እየተሰጠ ያለው ስልጠና ክትባት ጉዳት ሳይደርስበት ከተመረተበት ቦታ እስከሚሰጥበት  ድረስ በሚፈለገው የቅዝቃዜ መጠን ውስጥ ሆኖ እንዲደርስ የቀዝቃዛ ሰንሰለት ቁሳቁሶችን ጥገና ተመራቂዎቹ እንዲያውቁትና ወደ ስራ ሲገቡ በአግባቡ እንዲሰራ ለማድረግ አላማ ያደረገ ስልጠና እንደሆነ በጂማ ዩኒቨርሲቲ የባዮ ሜዲካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል ኃላፊና አሰልጣኝ የሆኑት መምህር ሁንዴሳ ዳባ ገልፀዋል፡፡ ተመራቂዎች ይህንን ስልጠና ማግኘታቸው ተጨማሪ ክህሎት ኖሯቸው በስራ መስኩ ላይ የሚያጋጥሟቸውን አንዳንድ የጥገና ችግሮችን ለመቅረፍ የተሻለ እውቀት ይዘው የተሻለ ስራ መስራት አንዲችሉ እንደሚረዳቸው ተናግረዋል፡፡

ይህ ስልጠና በዋናነት 39 ለሚሆኑ የባዮ ሜዲካል ትምህርት ክፍል የ2013ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች እየተሰጠ እንደሚገኝና በተጨማሪም ለ4ኛ አመት ኢንተርን ሽፕ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች እንዲሁም ለሜካኒካል ትምህርት ክፍል ቴክኒካል ረዳቶች እየተሰጠ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

  • Share:
author avatar

Previous post

የበይነ መረብ አጠቃቀም፣ ደህንነት፣ ስጋቶች እና መከላከያ መንገዶች ላይ ስልጠና ተሰጠ
August 5, 2021

Next post

“ለ2014 በጀት ዓመት የታቀዱ ዕቅዶች፣ በትክክል ለታቀዱበት ዓላማ እንዲውሉ ለማስቻል ሁሉም የተቋሙ አመራር የበለጠ ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት፡፡” ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን
August 21, 2021

You may also like

Up to date logo
በአማራ ክልል የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በትግራይ ወራሪ ሀይል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት፤ ቁሳዊ ዉድመቶች እና ያስከተለው ሁለንተናዊ ቀውስ(የዳሰሳ ጥናት)
4 September, 2021
“ለ2014 በጀት ዓመት የታቀዱ ዕቅዶች፣ በትክክል ለታቀዱበት ዓላማ እንዲውሉ ለማስቻል ሁሉም የተቋሙ አመራር የበለጠ ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት፡፡” ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን
21 August, 2021
230074590_1541745509505619_759187421603327754_n (1)
የበይነ መረብ አጠቃቀም፣ ደህንነት፣ ስጋቶች እና መከላከያ መንገዶች ላይ ስልጠና ተሰጠ
5 August, 2021

Recent Posts

  • To have People Who Take pleasure in the fresh new Finer Anything
  • Love Within his Image: seven Regulations for Religious Matchmaking
  • The way you use Tinder whenever you are Partnered
  • Demeter-Persephone cutting-edge, entangled aerials of your own mind, and you may Sylvia street
  • Abuse prevention: tips power down new gaslighters

Connect Us

  • Facebook
  • Twitter
  • LinkedIn
  • Youtube

Connect Us

: University of Gondar
: 196
: +251581141232 or
: +251588119013
: info@uog.edu.et
: Gondar,Ethiopia

Useful Link

  • Former Presidents
  • UoGmail
  • Registration
  • Online Application
  • Vacancies
  • Events
  • FAQs
  • Downloads

Subscribe To Our Newsletter

© Copyright 2021, University of Gondar

Contact: info@uog.edu.et