የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ 6ኛው ዙር የተማሪዎች የምርቃ በአል ተከናወነ።

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ያስተማራቸዉ 3183 ተማሪዎች ሰኔ 29/2011 ዓ/ም አስመረቀ ፡፡ ዘንድሮ በተከናወነዉ ስድስተኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መርሃ ግብሮች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 1156 ሴት እና 2027 ወንድ በድምሩ 3183 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ኘሬዚዳንት ዶ/ር አነጋግረኝ ጋሻው ለተመራቂዎች ባስተላለፉት መልእክት የወደፊቷ ጠንካራና አንድ የሆነች ኢትዩጵያ በዕድገትና በብልጽግና […]

Debre Tabor University holds 6th Graduation Ceremony on July 6, 2019

Debre Tabor University graduated 3183 students during its 6th commencement ceremony held on Saturday July/6,2019 at the university compound. 1156 of the graduates were females. Of the total graduates, 3157 were undergraduate and 26 postgraduate. Dr. Anegagregn Gashaw, President of Debre Tabor University warmly congratulated the graduates and families.   The president also appreciated Debre Tabor […]