ማስታወቂያ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አዲሲ ለተመደባችሁ ተማሪወች በሙሉ፡-

በ2012 ዓ.ም በመደበኛ የመጀመሪያ የትምህርት ምዝገባ ከመስከረም 26-28/2012 ዓ.ም ጥሪ ማድረጋችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከብሄራዊ ፈተናወች ኤጀንሲ የዩኒቨርሲቲ ምደባ መዘግየት ምክንያት የምዝገባው ጊዜው ከጥቅምት 3-5/2012 ዓ.ም ያራዘምን መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳስቢያ ፡- 1. ከተጠቀስው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ አናስተነግድም 2. አዲስ ተማሪወች ሲመጡ ከ8ኛ- 12ኛያሉ ስርትፊኬት ከ9-12 ያሉ ትራንሲክብሪት ዋናውንና አንድ ኮፒ፣ 34 የሆነ […]

ማስታወቂያ

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት ክፍሎች ከፍተኛ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በረዳት ሌክቸረር እንድትቀጠሩ በተወሰነው መሠረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው፡- ለጹሁፍና ለኢንተርቪው ፈተና በወጣላችሁ የጊዜ ፕሮግራም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ሰው ሀብት ስራ አመ/ል/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 007 እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ ስም ዝርዝር ለማግኘት የሚከተለውን ሊንግ ይጫኑ የሰቀሉ ተማሪዎች

ማስታወቂያ

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት ክፍሎች ከፍተኛ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በረዳት ሌክቸረር እንድትቀጠሩ በተወሰነው መሠረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው፡- ለጹሁፍና ለኢንተርቪው ፈተና በወጣላችሁ የጊዜ ፕሮግራም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ሰው ሀብት ስራ አመ/ል/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 007 እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ ስም ዝርዝር ለማግኘት የሚከተለውን ሊንግ ይጫኑ DTU Vacancy 1

You are cordially invited to attend an academic seminar

All interested DTU Community are cordially invited to attend an academic seminar in the Clinic Hall on Thursday. Presenter: Professor Loren Stuknbruck From: LudwigMaximiliansität München (LMU), Munich, Germany Time: 4:30 LT, September 5, 2019 Title: The Book of Enoch (መጽሐፈ ፡ ሄኖክ) between East and West: Editing the Text of a Living Tradition”. Location: Clinic […]